በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የ33ቱ ሰዎች እየታሠሩ ተፈቱ


Addis Ababa
Addis Ababa




please wait

No media source currently available

0:00 0:04:05 0:00
ቀጥተኛ መገናኛ

ሰላሣ ሦስቱ ፓርቲዎች ነገ፤ ዕሁድ - ነኀሴ 19/2005 ዓ.ም ለማካሄድ ላሰቡት ሕዝባዊ ስብሰባ በቅስቀሣ ላይ እንዳሉ ትናንት መታሠራቸው የተገለጠው ስምንት የመኢአድ አባላት መፈታታቸውን ፓርቲው አስታውቋል፡፡

በሌላ በኩል ደግሞ ሌሎች ሰዎቹ ዛሬ - ቅዳሜ በቁጥጥር ሥር ውለው እንደተለቀቁ ተገልጿል፡፡

ዝርዝሩን ከተያያዘው የእስክንድር ፍሬው ዘገባ ያዳምጡ፡፡
XS
SM
MD
LG