የጎርፍ አደጋ ስጋት አለ

ፋይል ፎቶ - የብሔራዊ አደጋ ሥጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን ኮሚሽነር አቶ ምትኩ ካሳ

ብዙ ጊዜ ከድርቅ በኋላ የጎርፍ አደጋ ስለሚከሰት፤ አሁንም የጎርፍ አደጋ ስጋት እንዳለና በጅግጅጋና በአፋር በደረሰው የጎርፍ አደጋ ለተጎዱት እርዳታ እየተሰጠ መኾኑን የብሔራዊ አደጋ ሥጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን ኮሚሽነር አቶ ምትኩ ካሳ ለአሜሪካ ድምፅ ተናገሩ። አስክሬን ፍለጋው ቀጥሏል ተብሏል።

ፋይል ፎቶ - እረኛ በጅጅጋ እ.አ.አ. 2007
ፋይል ፎቶ - እረኛ በጅጅጋ እ.አ.አ. 2007

ጽዮን ግርማ አቶ ምትኩ ካሳና አንድ ነዋሪ አነጋገራ ተከታዩን ዘገባ አጠናቅራለች።

የትናንቱን ዘገባ ለማምበብ ይህንን ፋይል ይጫኑ።

ዝርዝሩን ከተያያዘው ድምጽ ያድምጡ።

የጎርፍ አደጋ ስጋት አለ

No media source currently available

ቀጥተኛ መገናኛ

XS
SM
MD
LG