No media source currently available
ብዙ ጊዜ ከድርቅ በኋላ የጎርፍ አደጋ ስለሚከሰት፤ አሁንም የጎርፍ አደጋ ስጋት እንዳለና በጅግጅጋና በአፋር በደረሰው የጎርፍ አደጋ ለተጎዱት እርዳታ እየተሰጠ መኾኑን የብሔራዊ አደጋ ሥጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን ኮሚሽነር አቶ ምትኩ ካሳ ለአሜሪካ ድምፅ ተናገሩ፡፡ አስክሬን ፍለጋው ቀጥሏል ተብሏል፡፡