ግኝቱ በአየር ንብረት ለውጥ ዙሪያ ሲደረግ የቆየውን የመረጃ ስብስብ የተሟላ እንደሚያደርገውም ታውቋል።
በተጨማሪም የሰው ልጅ የዕለት ተለት እንቅስቃሴ ከአየር ንብረት ለውጥ ጋር ያለውን ትስስር ለመረዳት ሣይንትስቶቹ እየጣሩ መሆናቸውን የሚያመለክተውን ካዲሳባ የተላከውን የፒተር ሃይንላይን ዘገባ አዲሱ አበበ ለመፅሔት አዘጋጅቶታል። ለዝርዝሩ ዘገባውን ያዳምጡ፡፡
ኢትዮጵያ የሚገኙ ሣይንቲስቶች፣ 22 ሚሊዮን ዓመት ዕድሜ ያላቸው የእንሥሳትና የዕፅዋት ቅሪተ-አካላት ማግኘታቸው ተገለጸ።