በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ኢህአዴግ ያቋቋመው መንግስት መፍትሄ አይሰጥም ተባለ


የኢትዮጵያ ባንዴራ
የኢትዮጵያ ባንዴራ

ኢትዮጵያ ውስጥ እየተስተዋለ ያለው ረሃብ የገዥው ፓርቲን ፖሊሲ ውድቀት ያሳያል ሲል ሰማያዊ ፓርቲ ከሰሰ፡፡

ኢህአዴግ ያቋቋመዉ አምባገነን መንግስት ለኢትዮጵያ መሰረታዊ ችግሮች መፍትሄ ሊሰጥ አይችልም ሲል ታቃዋሚዉ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ አንድነት መድረክ አስታወቀ።

የ2007ቱን የምርጫ ሂደት የተቹት አመራሮቹ ህግ ወጥ የሆነ ነገር እየተንከባለለ መጥቶ መንግሥት ምስረታ ላይ ደርሷል ብላል።

በተያያዘ ዜናም የፊታትን ቅዳሜና እሁድ በጠቅላይ ሚንስትር ደሳለኝ ኃይለማሪያም ሰብሳቢነት የሚካሄደው የእድገትና የለውጥ ሽግግር እቅድ ስብሰባ ላይ ቢጋበዙም የማይገኙ መሆናቸውን የተለያዩ ተቃዋሚ ፓርቲዎች እየገለጹ ነው።

መድረክ ዛሬ የሰጠዉን መግለጫ የተከታተለው እስክንድር ፍሬዉ ተከታዮን ዘግቧል። ይህንን የድምጽ ፋይል በመጫን ዘገባውን ያዳምጡ።

ኢህአዴግ ያቋቋመው መንግስት መፍትሄ አይሰጥም ተባለ /ርዝመት - 5ደ51ሰ/
please wait

No media source currently available

0:00 0:05:51 0:00
ቀጥተኛ መገናኛ

XS
SM
MD
LG