በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ኢትዮጵያ፣ የሰብዓዊ መብቶች ጥበቃና ኦባማ


ፕሬዚደንት ባራክ ኦባማ ኢትዮጵያ መንግሥት ላይ በሰብዓዊ መብቶችና ዲሞክራሲ ጉዳዮች ተፅዕኖ ማሳደር ይችላሉ?

please wait

No media source currently available

0:00 0:10:28 0:00
ቀጥተኛ መገናኛ

ፕሬዚደንት ባራክ ኦባማ ኢትዮጵያ መንግሥት ላይ በሰብዓዊ መብቶችና ዲሞክራሲ ጉዳዮች ተፅዕኖ ማሳደር ይችላሉ?

ዩናይትድ ስቴትስ ኢትዮጵያን በተመለከተ የምትከተለው ፖሊሲ ሁለት ገፅታ ያለው ነው፡፡

በአንድ በኩል እንደ አልሻባብ ያሉ በአሸባሪነት የተፈረጁ ቡድኖችን ለመዋጋት በመተባበር፣ በሌላ በኩል ደግሞ ጋዜጠኞችን በማሠር፣ ተቃውሞን በማፈን፣ አንድ እንኳ ተቃዋሚ የምክር ቤት መቀመጫ እንዳይይዝ በማድረግ፣ ምርጫን በማጭበርበር የኢትዮጵያን መንግሥት ስትኮንን ትሰማለች፡፡

የሰብዓዊ መብቶችና የዴሞክራሲ ደጋፊዎች ፕሬዚደንት ኦባማ አዲስ አበባ ሲገቡና ከጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሣለኝ ጭምር ከሃገሪቱ ባለሥልጣናት ጋር ሲገናኙ እነዚህን የመልካም አስተዳደር ጥያቄዎች በዝርዝር ማንሳት አለባቸው ይላሉ፡፡

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡

XS
SM
MD
LG