በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ኢትዮጵያ በጎ ፍቃደኞችን ወደ ምዕራብ አፍሪካ ልትልክ ነው


የኢትዮጵያ ፓርላማ
የኢትዮጵያ ፓርላማ

​​ማስተካከያ፡ ቀደም ሲል "ኢትዮጵያ ወደ ምዕራብ አፍሪካ በጎ ፍቃደኞችን ልካለች" ተብሎ የወጣው የዜና ርዕስ እና መልዕክት "ኢትዮጵያ በጎ ፍቃደኞችን ወደ ምዕራብ አፍሪካ ልትልክ ነው" በሚል እንዲስተካከል ከይቅርታ ጋር እንጠይቃለን፡፡

የኢትዮጵያ ፓርላማ
የኢትዮጵያ ፓርላማ

ማስተካከያ፡
ቀደም ሲል "ኢትዮጵያ ወደ ምዕራብ አፍሪካ በጎ ፍቃደኞችን አሠማርታለች" ተብሎ የወጣው የዜና ርዕስ እና መልዕክት "ኢትዮጵያ በጎ ፍቃደኞችን ወደ ምዕራብ አፍሪካ ልታሠማራ ነው" በሚል እንዲስተካከል ከይቅርታ ጋር እንጠይቃለን፡፡

please wait

No media source currently available

0:00 0:05:29 0:00
ቀጥተኛ መገናኛ

በምዕራብ አፍሪካ ውስጥ የተከሰተውን የኢቦላ በሽታን ስጋት በኢትዮጵያ ለመከላከል የሚያስችሉ፤ የማኅበረሰብ ጤና ሥልጠናዎችና የግንዛቤ ማስጨበጫ ሥራዎች መጀመራቸውን የኢትዮጵያው ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ ተናግረዋል፡፡

ጠቅላይ ሚኒስትሩ ዛሬ ለፓርላማው ባደረጉት ንግግር ኢትዮጵያ የምዕራብ አፍሪካ ሀገሮችን ለማገዝ የበጎ ፈቃድ አገልጋይ ኢትዮጵያዊያንንም ለማሠማራት እየተዘጋጁ መሆናቸውን አመልክተዋል፡፡

ጠቅላይ ሚኒስትሩ በአፍሪካ መሪዎች መከሰስ ጉዳይ እና ሌሎችም ነጥቦች ላይ ተናግረዋል፡፡

ለዝርዝሩ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡

XS
SM
MD
LG