በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ውይይት:- የአዲሱ የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚንስትር ፈተናዎችና እድሎች እንዲሁም የሌሎች ድርሻ፤ በተቃዋሚ የፖለቲካ ፓርቲዎች ዓይን


አብይ አሕመድ (ዶ/ር)
አብይ አሕመድ (ዶ/ር)

ከሃገር ውጭ የሚገኙ ሁለት ተቃዋሚ የፖለቲካ ፓርቲዎች አመራሮች ጋር የተካሄደ ውይይት ነው።

“የመጭው የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚንስትር ማንነት በተቃዋሚ የፖለቲካ ድርጅቶች ዓይን እንዴት ታየ? ለውጡንስ እንደምን ተቀበሉት?” በሚሉ ጭብጦች የሚንደረደረው ውይይት፤ አዲሱ ጠቅላይ ሚንስትር በአገሪቱ የሚታዩትን አሳሳቢ ሁኔታዎች ለመፍታት ሊከተሉ የሚችሉሏቸውን አቅጣጫ፤ ዕድል እና ፈተናዎቻቸውን የተቃዋሚ የፖለቲካ ፓርቲዎችን ድርሻ ጨምሮ በሁለቱ ተወያዮች ዕይታ ለመዳሰስ ይጥራል።

ዶ/ር አብይ አሕመድ በጠቅላይ ሚንስትርነት የሚመሯት አገር ምን መልክ ይኖራት ትሆን? ውይይቶቹን ያድምጡ እና የቀጣዩ ውይይት አካል በሚያደርግዎት የአገር ጉዳይ ይሳተፉ።

ተወያዮች፡- የአርበኞች ግንቦት ሰባት ሊቀ መንብሩ ዶ/ር ብርሃኑ ነጋ እና የኦሮሞ ዲሞክራሲያዊ ግንባር የውጭ ግንኙነት ኃላፊ ዶ/ር ሀሰን ሁሴን ናቸው።

የአዲሱ የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚንስትር ፈተናዎችና እድሎች ..በተቃዋሚ የፖለቲካ ፓርቲዎች ዓይን .. ክፍል አንድ
please wait

No media source currently available

0:00 0:10:50 0:00
የአዲሱ የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚንስትር ፈተናዎችና እድሎች ..በተቃዋሚ የፖለቲካ ፓርቲዎች ዓይን .. ክፍል ሁለት
please wait

No media source currently available

0:00 0:10:29 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG