በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የኢትዮጵያ ቅርስ ጉዳይ

  • መለስካቸው አምሃ

Ethiopia Rain Shortage 08-12-15

የኢትዮጵያ የቅርስ ባላደራ ማኅበር በኃላፊነት በሚያስተዳድረው የእንጦጦ የተፈጥሮ መናፈሻ ላይ የባለቤትነት ይዞታ ያለማግኘቱ ችግር እንዳለበት አስታውቋል።

በመናፈሻው ላይ ጥሩ ሥራዎች እየተከናወኑ ቢሆንም የደን ጭፍጨፋ መካሄዱን የማኅበሩ የቦርድ ፕሬዝዳንት ገልፀዋል።

ማኅበሩ ባሁኑ ጊዜ በአዲስ አበባና ድሬዳዋ ረዥም ዕድሜ ያላቸው ህንፃዎች ተመዝግበው ጥበቃ እየተደረገላቸው መሆኑንም ተናግረዋል።

ለዝርዝሩ የተያያዘውን የመለስካቸው አምሃን ዘገባ ያዳምጡ፡፡

XS
SM
MD
LG