ዋሺንግተን ዲሲ —
አዲስ እና ዓይነተኛ የመንግሥት አስተዳደር የሚያስተዋውቅ ፁሁፍ "እንካችሁ ተወያዩበት" በሚል ካቀረቡ የሥራ አመራር አማካሪ ባለ ሞያ ጋር የሚደራ በሀገር ጉዳይ ላይ ያተኮረ ወግ ነው።
በአመዛኙ ተቀባይነት ያገኘውንና በዓለም ዙሪያ በስፋት የሚታወቀውን የፖለቲካ ሥርዓት ከሃገር በቀል ፍልስፍና ጋር በማዋሃድ ኢትዮጵያዊ የምጣኔ ሃብት ሥርዓት እንገንባ። “ይህም ለዛሬይቱ ኢትዮጵያ በእጅጉ የሚበጅ ይሆናል” ይላሉ አቶ አባተ የኢትዮክራሲን ምንነት ሲያስረዱ።
'Value Analysis and Engineering Reengineered' በሚል ርዕስ የደረሱትን በሥራ አመራር ብቃትና ጥበብ ላይ ያተኮረ መጽሃፍም ከጥቂት ዓመታት በፊት ለንባብ አብቅተዋል።
የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
የፌስቡክ አስተያየት መስጫ