በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የሞባይል ኢንተርኔት አገልግሎት በአንዳንድ የኦሮምያ ክልል ከተሞች መቋረጡን ነዋሪዎች ገለጹ


ፎቶ ፋይል
ፎቶ ፋይል

በአንዳንድ የኦሮምያ ከተሞች የሞባይል ዳታ ኢንተርኔት አገልግሎት ካለፈው እሁድ ጀምሮ መቋረጡን ከነዋሪዎች መካከል ለአሜሪካ ድምጽ ገለጹ።

በሚገኝባት የአምቦ ከተማ አገልግሎቱ መቋረጡን የጠቀሰው የአምቦው ዘጋቢያችን ሌሎች የስልክና ብሮድባንድ ኢንተርኔት አገልግሎቶች ግን መኖራቸውን አረጋግጧል።

የኦሮምያ ክልል መንግሥት ኮሙኒኬሽንስ ጉዳዮች ቢሮ ኃላፊ አቶ ሀይሉ አዱኛ “ኢትዮ ቴሌኮም በክልላችን ሙሉ አገልግሎት እየሰጠ ነው” ማለታቸውን ጠቁሟል።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያድምጡ፡፡

የሞባይል ኢንተርኔት አገልግሎት በአንዳንድ የኦሮምያ ክልል ከተሞች መቋረጡን ነዋሪዎች ገለጹ
please wait

No media source currently available

0:00 0:06:11 0:00


XS
SM
MD
LG