አዲስ አበባ —
ኢትዮጵያ ውስጥ የኢንተርኔት አገልግሎት የተቋረጠባቸው አጋጣሚዎች በገቢውና በትርፉ ላይ ተፅዕኖ “አላሳደሩም” ብሏል ኢትዮ ቴሌኮም፡፡ በዚህ የኢትዮጵያ ዓመት የመጀመሪያ ስድሥት ወራት ብቻ 11.91 ቢሊዮን ብር ያልተጣራ ትርፍ ማግኘቱንም አስታውቋል፡፡
ካለፈው ዓመት ጋር ተመሣሣይ ጊዜ ጋር ሲነፃፀርም ገቢውና ትርፉ ከፍተኛ መሻሻል የታየበት መሆኑን የኢትዮ ቴሌኮም የኮርፖሬት ኮምዩኒኬሽንስ ሥራ አስኪያጅ አቶ አብዱራሂም አሕመድ ለቪኦኤ ገልፀዋል፡፡
ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡
የፌስቡክ አስተያየት መስጫ