በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የሱዳን ኃይሎች ዛሬም ወደ ኢትዮጵያን ድንበር ተጠናክረው እየገፉ መሆናቸው ተገለጸ


የኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ቃለ አቀባይ አምባሳደር ዲና ሙፍቲ
የኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ቃለ አቀባይ አምባሳደር ዲና ሙፍቲ

የሱዳን ኃይሎች ዛሬም ወደ ኢትዮጵያን ድንበር ተጠናክረው እየገፉ መሆናቸውን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ። የሱዳን እርምጃ ዓለም አቀፍ ሕግን የጣሰ ድርጊት እንደሆነም አስገንዝቧል።

በሁለቱ አገሮች መካከል ያለው የድንበር ችግር እስኪፈታ ቀደም ሲል በደረሱበት መግባባት በነበሩበት እንዲቆዩ ሚኒስቴሩ አሳስቧል።

በሌላ በኩል የኢትዮጵያ፣ ግብፅ እና ሱዳን የውጭ ጉዳይ እና የውሃ ጉዳይ ሚኒስትሮች ከትናንት በስቲያ በበይነ መረብ ስብስብባ ቢያካሂዱም ሱዳን በህዳሴ ግድብ ዙሪያ አዲስ አቋም ማንፀባረቋ ተገልጿል። በዚህ ጉዳይ ላይ የኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ቃለ አቀባይ አምባሳደር ዲና ሙፍቲ የሰጡትን ጋዜጣዊ መግለጫ በተመለከተ የተሰናዳውን ዘገባ ከምሽቱ 3 ሰዓት በአሜሪካ ድምፅ ታዳምጣላችሁ።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

የሱዳን ኃይሎች ዛሬም ወደ ኢትዮጵያን ድንበር ተጠናክረው እየገፉ መሆናቸው ተገለጸ
please wait

No media source currently available

0:00 0:06:03 0:00


XS
SM
MD
LG