በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የኢሶህዴፓ አሥረኛ ድርጅታዊ ጉባዔ በጂጂጋ


አቶ አህመድ ሺዴ
አቶ አህመድ ሺዴ

የኢትዮጵያ ሶማሌ ህዝብ ዲሞክራሲያዊ ፓርቲ /ኢሶህዴፓ/ አሥረኛ ድርጅታዊ ጉባዔውን ዛሬ በጂጂጋ ከተማ ጀመረ።

ፓርቲው ወጣቶችንና ምሁራንን ወደፊት የማምጣት ሃሣብ እንዳለው በጉባዔው ላይ ንግግር ያደረጉት ሊቀ መንበሩ አቶ አህመድ ሺዴ ገልጸዋል፡፡

የኢህአዴግ ፅሕፈት ቤት፣ የኢህአዴግ አባል ድርጅቶችና የአጋር ፓርቲዎች እንዲሁም የጂቡቲና የሶማሌላንድ የፖለቲካ መሪዎች የአጋርነት ንግግር ያደረጉበት የዛሬው የመክፈቻ መድረክ “ሁለንተናዊ ለውጥ ለክልሉ ልማት፣ ፍትኅና አንድነት” የሚል መሪ ቃል ያለው መሆኑን ጠቅሷል፡፡

ለተጨማሪ ዘገባ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

የኢሶህዴፓ አሥረኛ ድርጅታዊ ጉባዔ በጂጂጋ
please wait

No media source currently available

0:00 0:06:37 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG