በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

 ቀይ መስቀል ማኅበር የሰብአዊነት ትምሕርት ቤት አቋቋመ


ቀይ መስቀል ማኅበር የሰብአዊነት ትምሕርት ቤት አቋቋመ
please wait

No media source currently available

0:00 0:07:51 0:00

ቀይ መስቀል ማኅበር የሰብአዊነት ትምሕርት ቤት አቋቋመ

የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኅበር ከሁለት ሳምንት በፊት በአዲስ አበባ የሰብአዊነት ትምሕርት ቤት መክፈቱን ይፋ አድርጓል። ለትምሕርት ቤቱ መከፈት በኢትዮጵያ ውስጥ ያለው ሰብአዊ ቀውስ መንስኤ እንደኾነም፣ የማኅበሩ ፕረዝደንት አቶ አበራ ቶላ ለአሜሪካ ድምፅ በሰጡት ቃለመጠይቅ ተናግረዋል፡፡ አክለውም፣ “የሰሜን ኢትዮጵያው ጦርነትና ከዛም በኋላ በልዩ ልዩ የሀገሪቱ አካባቢዎች የሚታዩት ግጭቶች በሰው ልጆች ላይ እያስከተሉት ያለው ጉዳት፣ ችግሩን በዘላቂነት ለመፍታት የሚያስችል መንገድ እንድናስብ አስገድዶናል” ብለዋል፡፡

ሰብአዊነት ትምህርት ቤቱ ዲን ዶር. ደመቀ አቺሶ በበኩላቸው የትምህርት ቤቱ ዓላማ፣ የሕዝቦችን አብሮ የመኖር እሳቤን ማጎልበት መሆኑን ለአሜሪካ ድምፅ ገልፀዋል

መድረክ / ፎረም

XS
SM
MD
LG