በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ኢትዮጵያ፣ ሱዳንና ግብጽ ስለ ህዳሴ ግድብ አንደምታ ማጥናት ጀመሩ


ሳምንታዊው «ኢትዮጵያ በጋዜጦች»ፕሮግራማችን በሳምንቱ ውስጥ ስለ ኢትዮጵያ የተጻፉ የተወሰኑ ጽሁፎችን ጨምቆ ያቀርባል። ለዛሬ ያካተታቸው ርእሶች

-ኢትዮጵያ፣ ሱዳንና ግብጽ ስለ ህዳሴ ግድብ አንደምታ ማጥናት ጀመሩ

-የእስራኤል ጠቅላይ ሚኒስትር በኢትዮጵያውያን ፈሳሾች ላይ የሚፈጸመውን ዘረኛነት አወገዙ

-SouthWest Energy በጋምቤላ ክልል የነዳጅ ዘይትና ጋዝ ለማሰሰ ስምምነት ፈረመ

-ከ 600 በላይ የሚሆኑ የናይጀርያ መንገደኞች ከቦሌ አይሮፕላን ማረፍያ መንቀሳቀስ እንዳልቸሉ ተገለጸ

የሚሉት ናቸው።

XS
SM
MD
LG