በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በኢትዮጵያ የቦቆሎ ዋጋ መጨመሩ ተገለጸ


በኢትዮጵያ የቦቆሎ ዋጋ ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጨመረ በመምጣቱ ተጠቃሚዎችና የችርቻሮ ነጋዴዎች መማረራቸውን ይናገራሉ።

በአዲስ አበባ መሳለምያ ተብሎ በሚጠራው አካባቢ ስለ ዋጋው መናር ሃሳባቸውን ከገለጹት ሸማቾችና የችርቻሮ ነጋዴዎች መካከል ለስምንት አመታት በቦቆሎ ንግድ ላይ የቆዩ አንድ የችርቻሮ ነጋዴ ናቸው። "የቦቆሎ ዋጋ የጨመረው ወደ ውጭም ስለሚላክ ነው መሰለኝ ፍላጎቱ በጣም ስለጨመረና አቅርቦቱ ስላነሰ ነው" በማለት ገልጸውታል።

XS
SM
MD
LG