በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ዲሞክራሲ በተግባር


የትግራይ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድርና የክልሉ ገዥ ፓርቲ ህወሓት ሊቀመንበር ዶ/ር ደብረፅዮን ገብረሚካኤል
የትግራይ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድርና የክልሉ ገዥ ፓርቲ ህወሓት ሊቀመንበር ዶ/ር ደብረፅዮን ገብረሚካኤል

በኢትዮጵያና በኤርትራ መካከል ያለውን የድንበር ጉዳይ በዘላቂነት ለመፍታት “የኛ የመሪዎች ተገናኝቶ መነጋገር አስፈላጊ ነው” ብለዋል የትግራይ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድርና የክልሉ ገዥ ፓርቲ ህወሓት ሊቀመንበር ዶ/ር ደብረፅዮን ገብረሚካኤል።

ዶ/ር ደብረፅዮን ህወሓት የተመሠረተበትን 45ኛ ዓመት ምክንያት በማድረግ ከአንድ የክልሉ ጋዜጣ ጋር ቃለ ምልልስ ሲያደርጉ “የሁለቱ ሀገሮች የድንበር ጉዳይ በሕግና በሥርዓት መቋጫ ሊደረግለት ይገባል” ብለዋል።

ምክትል ርዕሰ መስተዳድሩ ለጋዜጣው ከቀናት በፊት እንደሰጡት በተገለፀውና ትናንት ይፋ በተደረገ ቃለ ምልልሳቸው ላይ በክልላቸው የሰላምና የልማት እንቅስቃሴ፣ እንዲሁም በሃገሪቱ ወቅታዊ ሁኔታዎች ላይም ተናግረዋል።

የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

ዲሞክራሲ በተግባር
please wait

No media source currently available

0:00 0:06:11 0:00


የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG