ዋሽንግተን ዲሲ - አዲስ ኣበባ —
የቀጠናውን ሰላም አያያዝ ጨምሮ የሁለቱን መሪዎችና ሃገሮች ግንኙነት ምንነት የአገሮቹን ተጨባጭ ወቅታዊ የፖለቲካ ይዞታ እና እንዲሁም ቀጣይ ዕጣ ጭምር የሚዳስሱ ጭብጦች በጥልቀት ለመመርመር የታለመ ውይይት ነው።
ተወያዮች:- ሁለት ታዋቂና አንጋፋ የታሪክ ምሁራን .. አንደኛው ኤርትራዊ ሁለተኛው ኢትዮጵያዊ ናቸው።