በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

አፍሪካ ነክ ርዕሶች

የኢትዮጵያ መንግሥት ከ18 ዓመታት በፊት ከኤርትራ ጋር የተደረገውን የአልጀርስ ሥምምነትንና የድንበር ኮሚሽኑ ከ16 ዓመታት በፊት የሰጠውን ውሳኔ ተቀብሎ ካለምንም ቅድመ ሁኔታ ለመተግበር መወሰኑን ካስታወቀ ወዲህ የተለያዩ አመለካከቶች እየተሰሙ ናቸው።

የኢትዮጵያ መንግሥት ከ18 ዓመታት በፊት ከኤርትራ ጋር የተደረገውን የአልጀርስ ሥምምነትንና የድንበር ኮሚሽኑ ከ16 ዓመታት በፊት የሰጠውን ውሳኔ ተቀብሎ ካለምንም ቅድመ ሁኔታ ለመተግበር መወሰኑን ካስታወቀ ወዲህ የተለያዩ አመለካከቶች እየተሰሙ ናቸው።

በድንበሩ መካለል በቀጥታ የሚነካው የኢሮብ ህዝብ የውሳኔው መተግበር በኢሮብ ህዝብ ኅልውና ላይ አደጋ ይጋርጣል በማለት ከፍተኛ ቁጣና ተቃውሞ አሰምቷል። በመቐለ ዩኒቨርሲቲ የሚያስተምሩ ምሁራን አቶ ገብረ መድህን ገብረ ሚካኤልና አቶ መሃሪ ዮሃንስ ሰላም ለማምጣት ከተፈለገ ሥምምነቱን ከመተግበር ሌላ አማራጭ ባይኖርም እንዲህ በድንገት ከማስታወቅ ይልቅ መጀመርያ የሚመለከተውን ሕዝብ ማነጋገር ነበረባቻቸው ይላሉ።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

አፍሪካ ነክ ርዕሶች
please wait

No media source currently available

0:00 0:07:49 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG