አዲስ አበባ —
የኢትዮ ጅቡቲ የምድር ባቡር ፕሮጀክት ሁለቱ ሀገራት ተያይዘው ለማደግ ያላቸውን ፍላጎት እንደሚያሳይ ጠ/ሚኒስትር ኃይለማሪያም ደሳለኝ ለኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን ተናግረዋል፡፡
ዛሬ የተመረቀው የኢትዮ ጅቡቲ የምድር ባቡር ፕሮጀክት አካል የሆነውና ከደዋሌ ጅቡቲ የሚደርሰው የባቡር ፕሮጀክት ነው፡፡
ለዝርዝሩ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
-
እስክንድር ፍሬው