ዋሽንግተን ዲሲ —
የውይይቱ መጀመር ታገስ ብለው የነበሩ ብድር ተኮር ሙግቶችን ቀስቅሷል፡፡የድርድሩን ይዘት እንዲሁም ኢትዮጵያ ከወሰደችው ብድር ጋር የተያያዙ ጉዳዮችን ለማፍታት በማሰብ ሀብታሙ ስዩም ከኢትዮጵያ መንግስት ተወካይ እንዲሁም የምጣኔ ሀብት ባለሙያዎች ጋር ቆይታ አድርጓል፡፡
(ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ)