በፈረንሳይ የተገነባው የኢትዮጵያ ባቡር መስመር ከ100 ዓመታት በኋላ ለነዋሪዎች አስፈላጊ ነው

በፈረንሳይ የተገነባው የኢትዮጵያ ባቡር መስመር ከ100 ዓመታት በኋላ ለነዋሪዎች አስፈላጊ ነው

No media source currently available

በፈረንሳይ የተገነባው የኢትዮጵያ ባቡር መስመር ከ100 ዓመታት በኋላ ለነዋሪዎች አስፈላጊ ነው

በምስራቅ ኢትዮጵያ በምትገኘው ድሬዳዋ መንገደኞች አሁንም ከመቶ ዓመት በፊት በፈረንሳዮች የተሠራውን 'ፍራንኮ-ኢትዮጵያ ባቡር' ይጠቀማሉ።

ምንም እንኳን በቅርቡ በቻይና የተሠራ ዘመናዊ ባቡር ሥራ ላይ ቢውልም፣ የድሮው ባቡር ለንግድ እና ትራንስፖርት አሁንም ተፈላጊ ነው።

በፈረንሳይ የተገነባውንና 100 ዓመታትን ያስቆጠረውን የድሬዳዋን ባቡር መስመር በተመለከተ በአጃንስ ፍራንስ ፕሬስ የተሰናዳውን ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።

XS
SM
MD
LG