በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በፈረንሳይ የተገነባው የኢትዮጵያ ባቡር መስመር ከ100 ዓመታት በኋላ ለነዋሪዎች አስፈላጊ ነው


በፈረንሳይ የተገነባው የኢትዮጵያ ባቡር መስመር ከ100 ዓመታት በኋላ ለነዋሪዎች አስፈላጊ ነው
please wait

No media source currently available

0:00 0:08:22 0:00

በምስራቅ ኢትዮጵያ በምትገኘው ድሬዳዋ መንገደኞች አሁንም ከመቶ ዓመት በፊት በፈረንሳዮች የተሠራውን 'ፍራንኮ-ኢትዮጵያ ባቡር' ይጠቀማሉ። ምንም እንኳን በቅርቡ በቻይና የተሠራ ዘመናዊ ባቡር ሥራ ላይ ቢውልም፣ የድሮው ባቡር ለንግድ እና ትራንስፖርት አሁንም ተፈላጊ ነው።

በፈረንሳይ የተገነባውንና 100 ዓመታትን ያስቆጠረውን የድሬደዋን ባቡር መስመር በተመለከተ በአጃንስ ፍራንስ ፕሬስ የተሰናዳውን ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።

XS
SM
MD
LG