በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የታሰሩት ፖለቲከኞችና ጋዜጠኞች ጥፋታቸውን ካመኑ ሊፈቱ እንደሚችሉ ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ ገለጹ


«ኢትዮጵያ በጋዜጦች» የተሰኘው ሳምንታዊ ፕሮግራማችን ዛሬ ያካተታቸው ርዕሶች

-የታሰሩት ፖለቲከኞችና ጋዜጠኞች ጥፋታቸውን ካመኑ ሊፈቱ እንደሚችሉ ጠቅላይ

ሚኒስትር መለስ ዜናዊ ገለጹ

-አንድነት ፓርቲ የሊዝ አዋጁ እንዲሻር ጠየቀ

-የጃዝና የአለም ሙዚቃ ትርኢት በአዲስ አበባ ሲታይ ሰነበት

-ጥሬ ጥጥ ወደ ውጭ እንዳይወጣ ተጥሎ የነበረው እገዳ ተነሳ የሚሉት ናቸው።

XS
SM
MD
LG