በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የመንግስቱ ሀይለማርያም ጉዳይ በዚምባብዌ እያነጋገረ እንደሆነ ተገለጸ


ሳምንቱን ከተጻፉት የተወሰኑ ርዕሶችን ጨምቆ የሚያቀርበው «ኢትዮጵያ በጋዜጦች» ዝግጅታችን ያካተታቸው ርእሶች

-የመንግስቱ ሀይለማርያም ጉዳይ በዚምባብዌ እያነጋገረ እንደሆነ ተገለጸ

-የኢትዮጵያ መንግስት በሽብር ህግ ሳብያ ጋዜጠኞችን እያሰረ ነው ተባለ

-ድህነትን በትንሽ ገንዘብ የመታገል ጥረት

-እስራኤል አንዳንድ ኤርትራውያንን ወደ ኢትዮጵያ ማባረር ጀመረች

የሚሉት ናቸው።

XS
SM
MD
LG