በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ከሐዋሳ ወደ አዲስ አበባ የበረሩ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ተሳፋሪዎች በጢስ ታፍነው እንደነበር ገለፁ

ከሐዋሳ ወደ አዲስ አበባ የበረሩ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ተሳፋሪዎች በጢስ ታፍነው እንደነበር ገለፁ
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:55 0:00

ከሐዋሳ ወደ አዲስ አበባ የበረሩ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ተሳፋሪዎች በጢስ ታፍነው እንደነበር ገለፁ

ከሐዋሳ አዲስ አበባ በመብረር ላይ እያለ ጢስ በታየበት የኢትዮጵያ አየር መንገድ በረራ ቁጥር ET-154 ተጓዦች፣ ኹኔታው አስፈሪ እንደነበረ ለአሜሪካ ድምፅ ተናገሩ።

በአውሮፕላኑ ውስጥ ጢስ መታየት የጀመረው ጉዞ በጀመሩ ከ12ኛው ደቂቃ አንሥቶ እንደነበረ ተጓዧቹ ገልጸው፣ ኹሉም እንደየእምነቱ ሲጸልይ፣ የሚያለቅሱና የሚጮኹ እንደነበሩም አስረድተዋል።

የአሜሪካ ድምፅ፣ የጢሱን መነሻ ለማወቅ ለኢትዮጵያ አየር መንገድ ያቀረበው ጥያቄ ምላሽ አላገኘም።

መድረክ / ፎረም

XS
SM
MD
LG