ከሐዋሳ ወደ አዲስ አበባ የበረሩ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ተሳፋሪዎች በጢስ ታፍነው እንደነበር ገለፁ
ከሐዋሳ አዲስ አበባ በመብረር ላይ እያለ ጢስ በታየበት የኢትዮጵያ አየር መንገድ በረራ ቁጥር ET-154 ተጓዦች፣ ኹኔታው አስፈሪ እንደነበረ ለአሜሪካ ድምፅ ተናገሩ። በአውሮፕላኑ ውስጥ ጢስ መታየት የጀመረው ጉዞ በጀመሩ ከ12ኛው ደቂቃ አንሥቶ እንደነበረ ተጓዧቹ ገልጸው፣ ኹሉም እንደየእምነቱ ሲጸልይ፣ የሚያለቅሱና የሚጮኹ እንደነበሩም አስረድተዋል። የአሜሪካ ድምፅ፣ የጢሱን መነሻ ለማወቅ ለኢትዮጵያ አየር መንገድ ያቀረበው ጥያቄ ምላሽ አላገኘም።
የፕሮግራሙ ተከታታይ ክፍሎች
-
ማርች 14, 2025በአፍሪካ የኅይል አቅርቦት ላይ ያተኮረውና በዋሽንግተን ዲሲ የተካሔደው ጉባኤ
-
ማርች 14, 2025የኢትዮጵያውያት ሴቶች ጥያቄ ምንድን ነው? - የአድማጭ ተመልካቾች አስተያየት
-
ማርች 13, 2025አርቲስት አንዱዓለም ጎሣ ተጨማሪ 13 ቀናትን በእስር እንዲቆይ ፍርድ ቤት ፈቀደ
-
ማርች 13, 2025ሩሲያ የተቆጣጠረቻቸውን የዩክሬን ግዛቶች እንደያዘች መቀጠል ትሻለች