ነቀምት —
ቃላቸውን ለቪኦኤ የሰጡ ሁለት የዞኑ ነዋሪዎች በበኩላቸው በሰላም የዘወትር ተግባራቸውን እየፈጸሙ መሆናቸውን ተናግረው ስለጉዳዩ የሰሙት ከአካባቢው አመራር መሆኑን ተናግረዋል፡፡
የኦሮሚያ መንግሥት ኢሳት ሆን ብሎ የሐሰት ዜናን በማሰራጨት ወንጀል ክስ እንደሚመሰርትበት አስታውቋል፡፡
ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።