በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በትግራይ ክልል የሚገኙ የኤርትራ ስደተኞች ጉዳይ


የኢፌዴሪ የስደተኞችና ከስደት ተመላሾች ጉዳይ ኮሚሽን ከተባበሩት መንግሥታት የስደተኞች ጉዳይ ኮሚሽን (UNHCR) ጋር በመሆን በትግራይ የሚገኙ የኤርትራ ስደተኞችን ጎብኝተዋል። ስደተኞቹ በካምፑ ውስጥ ያለው ትምህርት መቋረጡ እና አንዳንዴ ምሽት ላይ ሽፍቶች እየመጡ ያላቸውን እንደሚዘርፏቸው መናገራቸውን የ/UNHCR/ ተወካይ ሚስተር ክሪስ መልዘር ለቪኦኤ አስታውቀዋል።

ስደተኞችን እያፈኑ ወደ ኤርትራ እየወሰዷቸው ነው የሚለውን ክስ ግን በወሬ ደረጃ ብንሰማም ከስደተኞች ማረጋገጫ አላገኘንም ብለዋል። የኢትዮጵያ መንግሥት በበኩሉ በሀገሪቱ ከሚገኙ 1 ሚሊዮን ገደማ ስደተኞች መካከል ችግር ያጋጠማቸው ኢምንት እንደሆኑ ገልጾ ለእነሱም መሰረታዊ ፍላጎቶቻቸውን እያሟላን ነው ብሏል።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያድምጡ፡፡

በትግራይ ክልል የሚገኙ የኤርትራ ስደተኞች ጉዳይ
please wait

No media source currently available

0:00 0:05:23 0:00


XS
SM
MD
LG