አሥመራ —
ለአሥር ዓመታት በ”ሱባዔ ቤት ቆዩ” የተባለው የኤርትራ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ሦስተኛ ፓትሪያርክ መለቀቃቸው ታወቋል፡፡
በኤርትራ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ፅ/ቤትና በሦስተኛው የኤርትራ ፓትሪያርክ አቡነ አንጦኒዮስ መካከል ተፈጥሮ ነበር የተባለውን አለመግባባት የኤርትራ ገዳማት ጥምረትና የኤርትራ የሊቃወንቶች ጉባዔ መሸምገላቸውን እና ችግሩ በስምምነት እና በእርቅ እንደተፈታ ዘጋቢያችን ብርሃነ ብርሄ መምህር መልከ ፃዲቅ አብርሃን ጠቅሶ ዘግቧል፡፡
የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡
የፌስቡክ አስተያየት መስጫ