በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የኤርትራ ካቶሊካዊት ቤተክርስትያን ሊቀ-ጳጳስ ከአቡነ ፍራንሲዝ ጋር ናቸው

  • ሔኖክ ሰማእግዜር

ሊቀ-ጳጳስ ኤርትራ ኣቡነ መንግስተኣብ

የኤርትራ ካቶሊካዊት ቤተክርስትያን ሊቀ-ጳጳስ አቡነ መንግሥተአብ ተስፋማርያም ከርዕሰ-ሊቃነ-ጳጳሳት ዘካቶሊካዊያን አባ ፍራንሲዝ ጋር ሆነው በዩናይትድ ስቴትሱ ጉዞ ላይ እየተሣተፉ ናቸው፡፡

ከአባ ፍራንሲዝ ጋር ያሉት የኤርትራ ካቶሊካዊት ቤተክርስቲያን ሊቀ-ጳጳስ አቡነ መንግሥተአብ ተስፋማርያም ዕሁድ፤ መስከረም 16/2008 ዓ.ም ፊላደልፊያ ከተማ በሚካሄደው የፀሎት ሥነ-ሥርዓት ላይ ከርዕሰ-ሊቃነ-ጳጳሣት አቡነ ፍራንሲዝ ጋር አብረው ይቀድሣሉ፡፡

በቅዳሴና በፀሎቱ ሥነ-ሥርዓት ላይ ሁለት ሚሊዮን ሰው ይሣተፋል ተብሏል፡፡

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡

XS
SM
MD
LG