በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የኤርትራ ፕሬዚዳንት ኢሳይያስ አፈወርቂ ሶማልያን ጎበኙ


የኤርትራ ፕሬዚዳንት ኢሳይያስ አፈወርቂ እና የሶማልያ ሞሐመድ ዐብዱላሂ ሞሐመድ
የኤርትራ ፕሬዚዳንት ኢሳይያስ አፈወርቂ እና የሶማልያ ሞሐመድ ዐብዱላሂ ሞሐመድ

የማስታወቂያ ሚኒስትሩ የማነ ገብረመስቀል ጉብኝቱን አስመልክተው በትዊተር መልዕክታቸው ሲገልጹ፣ "የኤርትራና ሶማልያ ግንኙነት፣ በወዳጅነት፣ በመከባበርና በአብሮነት ላይ የተመሠረተ ነው" ብለዋል።

የማስታወቂያ ሚኒስትሩ የማነ ገብረመስቀል ጉብኝቱን አስመልክተው በትዊተር መልዕክታቸው ሲገልጹ፣ “የኤርትራና ሶማልያ ግንኙነት፣ በወዳጅነት፣ በመከባበርና በአብሮነት ላይ የተመሠረተ ነው” ብለዋል።

ይህ የዛሬው የፕሬዚዳንት ኢሳይያስ አፈወርቂ የሶማልያ ታሪካዊ የተሰኘ ጉብኝት፣ “የአትዮጵያ፣ የኤርትራና የሶማልያ መሪዎች ከሦስት ወራት በፊት አሥመራ ላይ ያደረጉት የሦስትዮሽ ምክክር አካል ነው” ተብሏል።

የኤርትራው መሪ ዛሬ ሞቃዲሾ ሲገቡ የፀጥታ ጥበቃው በከፍተኛ ደረጃ የተጠናከረ እንደነበር ተዘግቧል።

የሁለቱ ሃገሮች መሪዎች ተገናኝተው የተነጋገሩ ሲሆን፣ ፕሬዘዳንት ኢሳይያስ ቀጥሎ ወደ ኬንያ እንደሚያመሩ ተዘግቧል።

የኤርትራ ፕሬዚዳንት ኢሳይያስ አፈወርቂ ሶማልያን ጎበኙ
please wait

No media source currently available

0:00 0:01:03 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG