በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የኤርትራ ፕሬዚዳንት አዲስ አበባ ገቡ


የኤርትራ ፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ
የኤርትራ ፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ

የኤርትራ ፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ አዲስ አበባ ገቡ።

የኤርትራው ፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ ለሥራ ጉብኝት አዲስ አበባ መግባታቸው ሲገለፅ ከኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ጋር ውይይት አድርገዋል።

ከኤርትራ ፕሬዚዳንት ጋር ወደ ኢትዮጵያ የተጓዙት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ኦስማን ሳሌህ እና የፕሬዚዳንቱ አማካሪ የማነ ገብረአብ በጉብኝቱ ተካተዋል።

ለሁለት አስርት ዓመታት ተቋርጦ የነበረው የኢትዮጵያ እና ኤርትራ ግንኙነት ከታደሰ በኋላ የኤርትራው ፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ በተደጋጋሚ ኢትዮጵያን መጎብኝታቸውን የሀገር ውስጥ መገናኛ ብዙሃን ዝግበልዋል፡፡

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG