በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የኤርትራ ልዑካን በያዝነው ሳምንት አዲስ አበባ ይገባሉ


የኤርትራ ፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ
የኤርትራ ፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ

የኤርትራ ልዑካን ከኢትዮጵያ ስለቀረበው የሰላም ጥሪ ለመነጋገር በያዝነው ሳምንት አዲስ አበባ እንደሚገቡ ኢትዮጵያ አስታውቃለች።

የኤርትራ ልዑካን ከኢትዮጵያ ስለቀረበው የሰላም ጥሪ ለመነጋገር በያዝነው ሳምንት አዲስ አበባ እንደሚገቡ ኢትዮጵያ አስታውቃለች። የኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ዛሬ ስላስታወቀው ዜና ዝርዝር አልታናገረም።

የኤርትራው ፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ ባለፈው ሳምንት በሀገራቸው የሰማዕታት መታሰቢየ ዕለት ባደረጉት ንግግር መልዕክተኞች እንደሚልኩ ቃል ገብተው ነበር።

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG