በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የኮሮናቫይረስን ለመከላከል የኤርትራ ዝግጅት


ዶ/ር አንደብርሃን ተስፋጺዮን
ዶ/ር አንደብርሃን ተስፋጺዮን

የኤርትራ ጤና ሚኒስቴር የኮሮናቫይረስ መቆጣጠሪያ እና የተጠርጣሪዎች ማቆያ ማዕከላት ማዘጋጀቱን ገለጸ።

የኤርትራ ጤና ሚኒስቴር ጽ/ቤት በአየር፣ በባህር እና በምድር ወደ ኤርትራ ተጉዘው ለሚመጡ መንገደኞ የሚረዳ የኮረናቫይረስ መመርመሪያና ተጠርጣርዎች ማቆያ ተቋማት ማዘጋጀቱን በኤርትራ ጤና ሚ/ጽ/ቤ የህዝባዊ ጤና ጊዚያዊ ጀነራል ዳይሬክተር ዶ/ር አንደብርሃን ተስፋጺዮን ለቪኦኤ ተናግረዋል።

በአስመራ ዓለምቀፍ አየር ማረፍያ ከቻይና ለሚመጡ መንገደኞች ልዩ ምርመራ እና ክትትል መጀመሩንም ዶ/ር አንደብርሃን አስረድተዋል።

የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

የኮሮናቫይረስን ለመከላከል የኤርትራ ዝግጅት
please wait

No media source currently available

0:00 0:03:37 0:00


የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG