በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የኤርትራና የእንግሊዝ ዲፕሎማሲያዊ ውዝግብ


ኤርትራ በባህር ዳርቻዋ ላይ ተይዘዋል ስለተባሉት እንግሊዛውያን የመጀመሪያ መግለጫዋን አውጥታለች።

ኤርትራ በባህር ዳርቻዋ ላይ ተይዘዋል ስለተባሉት እንግሊዛውያን የመጀመሪያ መግለጫዋን አውጥታለች ።

ጉዳዩን ከፕሮፓጋንዳ እና ከዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት ውጭ በትዕግሥት ስትከታተለው ቆይታለች። በቀጣይነትም የምታደርገው ይህንኑ ነው ሲል ባለፈው ዓርብ የኤርትራ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ያወጣው መግለጫ አስታውቋል።

በሌላ በኩል የብሪታንያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ፕሬስ ቢሮ ይህ የኤርትራ መንግሥት ያወጣው መግለጫ ካሁን ቀደም በአፍሪካ ጉዳይ ሚኒስትር ቤሊንጋም በተሰጠው አቋም ላይ አንዳችም ለውጥ አያመጣም ብሏል።

ከአሥመራ የደረሰንን የሰናይት ሐብቱን ዘገባ ያድምጡ።

XS
SM
MD
LG