በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

"ለዩክሬን ሰላም የሚደረግ ድርድር በተኩስ አቁም መታገዝ ይኖርበታል" የቱርክ ፕሬዚዳንት


ፎቶ ፋይል፦ የቱርክ ፕሬዚዳንት ሬቼፕ ታዪፕ ኤርዶዋን
ፎቶ ፋይል፦ የቱርክ ፕሬዚዳንት ሬቼፕ ታዪፕ ኤርዶዋን

የቱርክ ፕሬዚዳንት ሬቼፕ ታዪፕ ኤርዶዋን ሩሲያ የዩክሬንን ወረራዋን እንድታቆም ድርድር ሲደረግ ተኩስ ማቆም ይኖርባችኋል ሲሉ የሩሲያ ፕሬዚዳንት ቭላዲሚር ፑቲንን አሳስበዋቸዋል፡፡

የቱርኩ ፕሬዚዳንት ከፑቲን ጋር ዛሬ በስልክ መነጋገራቸውን ሽህፈት ቤታቸው አስታውቆ የሠላም ድርድር “ የፍትሃዊ መፍትሄ ራዕይ ሊኖረው ይገባል ያሏቸው መሆኑን ጠቅሷል፡፡

ኤርዶዋን የዩክሬን ጦርነት እንዲቆም ለመሸምገል ጥረት ሲያደርጉ መቆየታቸው ይታወቃል፡፡ ከዚያም ሌላ ሩሲያ እና ዩክሬንን በጥቁር ባህር በኩል የእህል አቅርቦት እንዲወጣ በማሸማገል ረድተዋል፡፡

XS
SM
MD
LG