በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

አረና ትግራይና ኢሕአዴግ


የአረና ትግራይ ለሉአላዊነትና ዴሞክራሲ ፓርቲ መሪ ገዥው ኢህአዴግ በፓርቲያቸው ላይ "ደባ እየፈፀመ ነው" ሲሉ ከሰሱ።

ከፓርቲው ተወግደዋል የተባሉ አንድ የቀድሞ ሥራ አስፈፃሚ ደግሞ አባባሉን ”ጥላሸት መቀባት ነው“ ብለውታል።

ዘገባውን ያዳምጡ፡፡

XS
SM
MD
LG