በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

አምስት ሃገራዊ ተቃዋሚ ፖለቲካ ፓርቲዎች በድርድሩ የጋራ አጀንዳ ለማቅረብ ተስማሙ

ፎቶ ፋይል:-ኢሕአዴግና ሃያ አንድ ሀገር አቀፍ ተቃዋሚ ፓርቲዎች ቅድመ ድርድር
ፎቶ ፋይል:-ኢሕአዴግና ሃያ አንድ ሀገር አቀፍ ተቃዋሚ ፓርቲዎች ቅድመ ድርድር

አምስት ሃገራዊ ተቃዋሚ ፖለቲካ ፓርቲዎች ከገዥው ኢህአዴግ ጋር በሚደረገው ድርድር የጋራ አጀንዳ ይዘው ለመቅረብ ተስማምተዋል፡፡

አምስት ሃገራዊ ተቃዋሚ ፖለቲካ ፓርቲዎች ከገዥው ኢህአዴግ ጋር በሚደረገው ድርድር የጋራ አጀንዳ ይዘው ለመቅረብ ተስማምተዋል፡፡ ይሔንኑ የሚያስተባብርም ኮሚቴ አቋቁመዋል፡፡

የፀረ ሽብር ሕጉ መቀየርና በተቃውሞ እንቅስቃሴ ወቅት የተነሱ የሕዝብ ጥያቄዎች መመለስ ከአጀንዳዎቹ መካከል ሊሆኑ እንደሚገባም መሪዎቹ እየጠቆሙ ነው፡፡

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡

አምስት ሃገራዊ ተቃዋሚ ፖለቲካ ፓርቲዎች በድርድሩ የጋራ አጀንዳ ለማቅረብ ተስማሙ
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:58 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG