አዲስ አበባ —
ድርድር ለመጀመር እየተዘጋጁ ያሉት ገዥው ኢህአዴግና ሀገር አቀፍ ፓርቲዎች ከመካከላቸው ሦስት ቋሚ አደራዳሪዎችን መርጠዋል፡፡ የድርድሩን አጀንዳ የሚያደራጅ ኮሚቴም አቋቁመዋል፡፡
የፖለቲካ ፓርቲዎች የክርክርና የድርድር የአሠራር ረቂቅ ደንብ በተሰኘው ሰነድ ላይ የሚያደርጉት ውይይት በመጠናቀቁ ነው ኢህአዴግና ሀገር አቀፍ ፓርቲዎች ወደ ቀጣይ ጉዳዮች የገቡት፡፡ በዚህ ሰነድ ከተጠቀሱት ነጥቦች የበለጠ ጊዜ የወሰደው ደግሞ የአደራዳሪዎች ጉዳይ ነው፡፡
ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡
የፌስቡክ አስተያየት መስጫ