በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ለውጡ እንዳይቀለበስ ኢህአዴግ አሳሰበ


ዶ/ር አብይ አህመድ እና አቶ ደመቀ መኮንን
ዶ/ር አብይ አህመድ እና አቶ ደመቀ መኮንን

ኢትዮጵያ ውስጥ የተጀመረው ለውጥ እንዲጠናከርና የሕግ የበላይነት እንዲከበር ወጣቶችና ሴቶች የድርሻቸውን እንዲወጡ ገዥው ፓርቲ ኢሕአዴግ ጥሪ አስተላልፏል።

ኢትዮጵያ ውስጥ የተጀመረው ለውጥ እንዲጠናከርና የሕግ የበላይነት እንዲከበር ወጣቶችና ሴቶች የድርሻቸውን እንዲወጡ ገዥው ፓርቲ ኢሕአዴግ ጥሪ አስተላልፏል።

ሃዋሳ ላይ ያካሄደውን 11ኛውን ድርጅታዊ ጉባዔውን ዛሬ ያጠናቀቀው ኢሕአዴግ ሃገሪቱ ገብታበታለች ያለው ለውጥ እንዳይቀለበስና እንዲቀጥልም ለማድረግ ተሣታፊዎቹ ኃላፊነት እንዳለባቸው በመዝጊያው ላይ ባወጣው የአቋም መግለጫ አሳስቧል።

ከተሣታፊዎቹ 177 ልዑካን በ176 ድምፅ ዶ/ር አብይ አሕመድን የድርጅቱ ሊቀመንበር አቶ ደመቀ መኮንን ደግሞ በ149 ድምፅ ምክትል ሊቀመንበር አድርጎ በድጋሚ የመረጠ ሲሆን ሁሉም ኢትዮጵያዊ የሚሣተፍበት አንድ ሃገራዊ ፓርቲ ለመመሥረት ጥረት መጀመሩንም ድርጅቱ አስታውቋል።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ

ለውጡ እንዳይቀለበስ ኢህአዴግ አሳሰበ
please wait

No media source currently available

0:00 0:07:32 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG