በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

11ኛው የኢህአዴግ ጉባዔ የተለየ የርዕዮተ-ዓለም ለውጥ እንደማያደርግ ተገለፀ


አሥራ አንደኛው የአህዴግ ድርጅታዊ ጉባዔ የተለየ የርዕዮተ-ዓለም ለውጥ እንደማያደርግ የአማራ ዲሞክራሲያዊ ፓርቲ /አዴፓ/ ሊቀመንበር አቶ ደመቀ መኮንን ገለፁ።

አሥራ አንደኛው የኢህዴግ ድርጅታዊ ጉባዔ የተለየ የርዕዮተ-ዓለም ለውጥ እንደማያደርግ የአማራ ዲሞክራሲያዊ ፓርቲ /አዴፓ/ ሊቀመንበር አቶ ደመቀ መኮንን ገለፁ። ለህዝቡ ዕድገት የሚጠቅሙ የፕሮግራም ማሻሻያዎች ይደረጋሉ፤ ብለዋል።

የአዴፓ ሊቀመንበርና የሃገሪቱ ምክትል ጠቅላይ ሚንስትር አቶ ደመቀ ይህን የተናገሩት ሃዋሳ ላይ በተከፈተው የኢሕአዴግ ጉባዔ ላይ ለመገኘት ትናንት ከባህር ዳር ከመነሳታቸው በፊት በሰጡት ቃል ነው።

አዴፓ አቶ ደመቀ መኮንንን ሊቀመንበር፤ አቶ ገዱ አንዳርጋቸውን ምክትል ሊቀ መንበር አድርጎ በመመረጥ ጉባዔውን ትናንት ያጠናቀቀው ትናንት ቀትር ላይ ነበር።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ

11ኛው የኢህአዴግ ጉባዔ የተለየ የርዕዮተ-ዓለም ለውጥ እንደማያደርግ ተገለፀ
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:54 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG