በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የፓርቲዎች ድርድርና ክርክርን በተመለከተ ውይይት


አቶ ልደቱ አያሌውና አቶ ገመቹ ሙላቱ
አቶ ልደቱ አያሌውና አቶ ገመቹ ሙላቱ

የኢትዮጵያ ሕዝቦች አብዮታዊ ዲሞክራስያዊ ግንባር (ኢህአዴግ) ከተቃዋሚ ድርጅቶች ጋር ለመደራደር ባቀረበው ሃሳብ መሰረት ኢህአዴግና ተቃዋሚዎች ንግግሩ በምን መልክ ይካሄድሉ በሚሉት ነጥቦች ላይ ተስማምተዋል።

የኢትዮጵያ ሕዝቦች አብዮታዊ ዲሞክራስያዊ ግንባር (ኢህአዴግ) ከተቃዋሚ ድርጅቶች ጋር ለመደራደር ባቀረበው ሃሳብ መሰረት ኢህአዴግና ተቃዋሚዎች ንግግሩ በምን መልክ ይካሄድሉ በሚሉት ነጥቦች ላይ ተስማምተዋል። በሁለት ሳምንታት ጊዜ ውስጥ የየራሳቸውን መደራደርያ ሃሳብ ለማቅረብ መወሰናቸው ተገልጿል።

ስለጉዳዩ እንዲያብራሩልን የኢትዮጵያ ዴሞክራስያዊ ፓርቲ /ኢዴፓ/ የማዕከላዊ ምክር ቤት አባል አቶ ልደቱ አያሌውንና የኦሮሞ ፌደራሊስት ኮንግረስ /ኦፌኮ/ ምክትል ሊቀመንበር አቶ ሙላቱ ገመቹን ጋብዘናል።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡

የፓርቲዎች ድርድርና ክርክርን በተመለከተ ውይይት
please wait

No media source currently available

0:00 0:29:09 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG