በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ኢሕአዴግና ፓርላማው


የኢትዮጵያ ፓርላማ - ፎቶ ከኢንተርኔት የተገኘ
የኢትዮጵያ ፓርላማ - ፎቶ ከኢንተርኔት የተገኘ

የኢሕአዴግ እንደራሴዎች እራሣቸው 'መቶ ከመቶ ሊባል በሚችል ድጋፍ ተመርጠናል' ብለው ዛሬም ያምናሉ? ለመሆኑ ፓርላማው ቀልቡ ምን ይነግረዋል? እምነቱስ ምንድነው? በእውኑ ሕዝባዊ ፓርላማ ነኝ ይላል? እራሱንስ ገምግሞ ያውቃል?

ኢሕአዴግ ባለፉ ተከታታይ ምርጫዎች የሕዝብ ምርጫ እርሱ እንደሆነ ሲናገር ቆይቷል።

ያለፈውንም ምርጫ ያሸነፈው የዘጠና ዘጠኝ ነጥብ ስምንት ከመቶ የሕዝብ ድምፅ ተቸሮት እንደሆነ መሪዎቹና ካድሬዎቹ በተደጋጋሚ ወትውተዋል።

ከአንድ የግል ተመራጭ በስተቀርም ሙሉውን የፓርላማውን መቀመጫ ተቆጥጥሯል። አሁንም እንደተቆጣጠረ ይገኛል።

የኢሕአዴግ እንደራሴዎች እራሣቸው በዚህ ‘መቶ ከመቶ ሊባል በሚችል ድጋፍ ተመርጠናል’ ብለው ዛሬም ያምናሉ? ለመሆኑ ፓርላማው ቀልቡ ምን ይነግረዋል? እምነቱስ ምንድነው? በእውኑ ሕዝባዊ ፓርላማ ነኝ ይላል? እራሱንስ ገምግሞ ያውቃል?

በፓርላማው በሚኒስትር ዴኤታ ማዕረግ የመንግሥት ተጠሪ ሆነው ሲሠሩ የቆዩት አቶ አማኑኤል አብርሃም ከቪኦኤ ጋር ቃለ-ምልልስ አድርገዋል። ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡት።

ኢሕአዴግና ፓርላማው
please wait

No media source currently available

0:00 0:31:29 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG