አዲስ አበባ —
ቀጣዩን የኢትዮጵያ ጠ/ሚኒስትር የሚመርጠው የኢህአዴግ ምክር ቤት ስብሰባ በዛሬው ዕለት ተጀምሯል፡፡
ኢህአዴግ በሥልጣን ላይ በቆየባቸው ሃያ ሰባት ዓመታት ማን ሊመረጥ እንደሚችል መገመት ያልተቻለበት እንደዚህ ዓይነት የምክር ቤት ስብሰባ አካሂዶ አያውቅም፡፡
አንድ መቶ ሰማኒይ አባላት ያሉት የኢህአዴግ ምክር ቤት ስብሰባ ነው በዛሬው ዕለት መጀመሩ የተገለፀው፡፡
ሙሉውን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያገኛሉ።
የፌስቡክ አስተያየት መስጫ