በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በሀዋሳ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ጉዳይ ውይይት ተካሄደ


የደቡብ ክልል ምክር ቤት አቶ ርስቱ ይርዳው
የደቡብ ክልል ምክር ቤት አቶ ርስቱ ይርዳው

የደቡብ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳደር በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ላይ እየደረሰ ባለው ጥቃት ዙሪያ ከቤተክርስቲያንቷ ጋር በሃዋሳ ከተማ መከሩ።

ቤተክርስቲያኒቷ በክልሉ በተቃጠሉና ጥቃት በደረሰባቸው ቤተ ዕምነት ካሳ እንዲከፈላቸው የክልሉን መንግሥት ጠይቀዋል።

የክልሉ ርዕሰ መስተዳደር የተቃጠሉ በእምነት፣ ጥቃት የደረሰባቸው ካህናትና ምዕመን መጠንና የጉዳቱ መጠን በጥናት እንዲቀርብና መንግሥትም ጥናቱን ተከትሎ ምላሽ እንደሚስጥ ተናግረዋል።

የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

በሀዋሳ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ጉዳይ ውይይት ተካሄደ
please wait

No media source currently available

0:00 0:06:06 0:00


የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG