Print
በኢትዮጵያ አሁን በሥልጣን ላይ ያለው መንግሥት ምርጫ እስኪከናወን በሥልጣኑ እንዲቀጥል የፌዴሬሽን ምክር ቤት ትናንት የሰጠውን ውሳኔ ሦስት ተፎካካሪ ፓርቲዎች ተቃወሙ።
ውሳኔው ለሃገሪቱ ሰላምና መረጋጋት አደጋ የሚፈጥር ነው ሲሉም ሥጋታቸውን ገለጽ።
ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
No media source currently available