በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የኦነግ ቅሬታ በመንግሥት ላይ


“6ኛው ሃገራዊ ምርጫ ከመካሄዱ በፊት የፖለቲካ ውይይት እና ሃገራዊ መግባባት ያስፈልጋል” ሲል የኦሮሞ ነፃነት ግንባር አስታወቀ። ሃገር በመምራት ላይ ያለው ፓርቲ የፖለቲካ ምህዳሩን አጥብቦ ምርጫ ለማካሄድ በመዘጋጀቱ “በምርጫው ለመሳተፍ እንቅፋት ፈጥሮብኛል” ሲል ገልጿል።

መንግሥት በበኩሉ "ኦነግ እያቀረበ ያለው ክስ መንግሥትን የሚመለከት ሳይሆን የገዛ ፓርቲው የውስጥ ችግር ነው" ሲል ምላሽ ሰጥቷል።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

የኦነግ ቅሬታ በመንግሥት ላይ
please wait

No media source currently available

0:00 0:05:47 0:00


XS
SM
MD
LG