በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የሲዳማ ውሳኔ ህዝብ ለማስፈፀም እየተሰራ ነው


የሲዳማ ውሳኔ ህዝብ ለማስፈፀም የሚረዳ የህግ ሰነድና የአሰራር ማዕቀፎችን እያዘጋጀ መሆኑን የውሳኔ ህዝብ ማስፈፀሚያ ፕሮጀክት ፅ/ቤት አስታውቀ።

ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ ሰሞኑን ባወጣው መግለጫ በጊዜ ሰለዳ መሰረት ቅድመ ዝግጅት እያደረገ መሆኑን ገልፆ የደቡብ ክልል መንግሥትና የሲዳማ ዞን አዘጋጅተው እንድያቀርቡ የተጠየቁትን አስተዳደራዊ ግንኙኝነት፥ የሃብት ክፍፍልና የሃዋሳ ከተማ ጉዳይ በተጠየቀው ወቅት አለማቅረባቸውን መግለፁ ተዘግቦ ነበረ።

ፕሮጀክት ፅ/ቤቱ ሥራዎች አልተጓተቱም፣ ይልቁንስ በክልሉ የነበረው የፀጥታ ችግር ቀላል የማይባል አሉታዊ ተፅዕኖ ማሳደሩን ገልፆ የክልሉ መንግሥት በቅድሚያ ሰላም ለማረጋገጥ ትኩረት ሰጥቶ ሲሰራ መቆየቱን አስታውቋል።

የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

የሲዳማ ውሳኔ ህዝብ ለማስፈፀም እየተሰራ ነው
please wait

No media source currently available

0:00 0:05:49 0:00


የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG